የቀድሞ ከፍተኛ የትረምፕን ረዳቶች “ፋሺስት” ብለዋቸዋል፣ ቫንስ በበኩላቸው “የተበሳጩ” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ ከፍተኛ የትረምፕን ረዳቶች “ፋሺስት” ብለዋቸዋል፣ ቫንስ በበኩላቸው “የተበሳጩ” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል

በድጋሚ ለመመረጥ የሚወዳደሩትን የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕን፣ በርካታ የቀድሞ ከፍተኛ ረዳቶቻቸው “ፋሺስት” ሲሉ የጠሯቸው ሲኾን፣ “ለሥራው ብቁ አይደሉም” ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ዕጩው ምክትል ፕሬዝዳንታዊ ተፎካካሪ እና የትረምፕ አጋር የሆኑት ጄዲ ቫንስ፣ ትላንት እሁድ የቀድሞ ረዳቶችን ክስ አጣጥለውታል። የዴሞክራቱ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክር በሚደረግባቸው ግዛቶች ውስጥ በውዝግቡ ዙሪያ የተነገሩ ማስታወቂያዎችን እያሰራጨ ነው።

የቪኦኤ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊስያስ ተከታዩን ዘግባለች፡፡