የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ በጦርነት የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን የእስራኤል የአየር ጥቃት ከደረሰ በኋላ የደረሰውን ውድመት እየተመለከቱ፤ በሙዋሲ፣ ጋዛ ሰርጥ፣ እአአ መስከረም 10፣ 2024

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል

በጋዛ እየተካሄደ ያለው ጦርነት እያስከተለ ያለው ስቃይ ሊያበቃ የሚችለው የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደርግ ብቻ እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ባለበት ወቅት፣ የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት የሰው ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል።

የትኩስ ማቆም ስምምነት ላይ ስለመደረሱ እስካሁን ፍንጭ ባይኖርም፣ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ አዲስ የተኩስ ማቆም ሃሳብ አሜሪካ እንደምታቀርብ ፍንጭ ሰጥታለች።