ትረምፕ ጠለፋው ላይ አተኩረዋል ፤ ሃሪስ የጉርሻ ክፍያ ቀረጥን ለማስወገድ ቃል ገብተዋል

  • ቪኦኤ ዜና
የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ

የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ ጠለፋው ላይ አተኩረዋል ፤ ሃሪስ የጉርሻ ክፍያ ቀረጥን ለማስወገድ ቃል ገብተዋል

የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ካደረጉባቸው ድረ-ገጾች አንዱ ተጠልፎ እንደነበር አስታውቀዋል። ዝርዝሮች አሁንም ገና እየታወቁ ቢሆንም፣ ትረምፕ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩነት የመረጧቸው ጄዲ ቫንስ ትላንት እሁድ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩዎችን አጠንክረው የተቹባቸውን በርካታ ቃለ መጠየቆች ሰጥተዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ምክትል ፕሬዝዳንት ሃሪስ እና አጋራቸው ቲም ዎልዝ ኢኮኖሚው ላይ በማተኮር ባደረጓቸው የምርጫ ዘመቻዎች ደጋፊዎቻቸውን መቀስቀስ ቀጥለዋል።

የቪኦኤ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግልሲያስ ተከታዩን ዘግባለች ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡