ፕሬዚዳንት ባይደን ከመገናኛ ብዙኅን ጋራ ለመቃለድ እና ለመወቃቀስ እቅድ ይዘዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ባይደን ከመገናኛ ብዙኅን ጋራ ለመቃለድ እና ለመወቃቀስ እቅድ ይዘዋል

በየዓመቱ በሚያዚያ ወር፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እና በዋይት ኃውስ ተገኝተው የሚዘግቡ ጋዜጠኞች እርስ በእርስ ይተራረባሉ። በደማቅ ሁኔታ የሚዘጋጀው የዋይት ኃውስ ዘጋቢዎች የራት ግብዣ ፕሬዝዳንቱ ለአድማጮች የሚያደጉትን ንግግር እንዴት እንደሚቀያይሩ ለመተንተን ጥሩ ጊዜ ነው።

በምርጫ ዘመቻ መካከል የሚደረገው የዚህ ዓመቱ የራት ግብዣ ምን ሊመስል ይችላል ስትል የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ነው።