ኤልጂቢቲኪው እና የምርጫ ዘመቻው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኤልጂቢቲኪው እና የምርጫ ዘመቻው

በአዋቂነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ አሜሪካዊያን ፆታዊ ግንኙነታቸው ከተቃራኒ ፆታ ጋር እንዳልሆነ የሚናገሩት 7 ነጥብ 2 ከመቶ እንደሚሆኑ በቅርቡ የወጣ የዳሰሳ ጥናት ጠቁሟል።

ይህ አኀዝ የሁለቱንም የዘንድሮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ትኩረት ስቧል።

የዋሺንግተን ጉዳዮች ከፍተኛ ሪፖርተራችን ካሮላይ ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።