ዩናይትድ ስቴትስ ምርጫዋን ከጣልቃ ገብ ጥቃት የተጠበቀ  ለማድረግ ተዘጋጅታለች

  • ቪኦኤ ዜና

የድምፅ መስጫ ስካነር

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ምርጫዋን ከጣልቃ ገብ ጥቃት የተጠበቀ  ለማድረግ ተዘጋጅታለች

በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ በሕዝብ ስብጥራቸው ከሚታወቁት አውራጃዎች መካከል አንዷ የሆነችውና በጆርጂያ የምትገኘው ጉወኔት አውራጃ፣ በአሜሪካ ምርጫ ምሽት ውጤታቸውን ቀድመው ከሚልኩት አውራጃዎች አንዷ ነች፡፡

የቪኦኤ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ኽረማን ወደ ሎውረንስ፣ ጆርጂያ ተጉዙና የድምጽ ቆጠራ ሂደቱን ታዝቦ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።