Your browser doesn’t support HTML5
ባይደን ለካመላ ሄሪስ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ፣ አሳካሁት ስለሚሉትም ተናገሩ
ባለፈው ወር ከፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውድድሩ መውጣታቸውን ያስታወቁት ፕሬዝደንት ባይደን፣ ትላንት ምሽት በተከፈተው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል። እስካሁን የሠሯቸውን ሥራዎች በበጎ አንስተው፣ ፕሬዝደንታዊ እጩ ለሆኑት ካመላ ሄሪስ ችቦውን አስተላልፈዋል።
ባይደን በፓርቲያቸው ጉባኤ ደማቅ አቀባበል ተደረላቸው
የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ጉባኤው ከሚካሄድበት ቺካጎ ከተማ ዘገባውን ልካለች፡፡