ባይደን እና ትረምፕ በኢሚግሬሽን ፖሊሲ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ባይደን እና ትረምፕ በኢሚግሬሽን ፖሊሲ

በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ፣ ሕገ ወጥ ኢሚግሬሽን ፖሊሲ በርካታ መራጮች ከማናቸውም ከፍተኛውን ትኩረት የሚሰጡት ጉዳይ ነው።

የቪኦኤው ስካት ስተርንስ ዕጩ ተፎካካሪዎች ዶናልድ ትረምፕ እና ጆ ባይደን በኢሚግሬሽን ፖሊሲ ጉዳይ ያላቸውን ልዩነት የሚዳስስ ዘገባ ከዴንቨር ኮሎራዶ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።