ትረምፕ ካሸነፉ የመንግሥት ቢሮክራሲን በቀጥታ የሚቆጣጠሩበት  መመሪያ  ተዘጋጀ 

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትረምፕ በፊላደልፊያ በተካሄደው የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ንግግር አድርገዋል እአአ ሰኔ 22 ቀን 2024

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በኀዳር ወር በሚካሂደው ምርጫ ካሸነፉ አጠቃላይ የፌደራል መንግሥት ቢሮክራሲን በቁጥጥራቸ ሥር ሊያውሉ  እንደሚችሉ ታወቀ።

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ ካሸነፉ የመንግሥት ቢሮክራሲን በቀጥታ የሚቆጣጠሩበት  መመሪያ  ተዘጋጀ 

ይኽው ሐሳብም በአንድ መቶ  ወግ አጥባቂ ተቋማት በተዘጋጀ መመሪያ ላይ  በግልጽ ተቀምጧል።  

የአሜሪካ ድምጽ የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ኸርማን ከዋይት ኋውስ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።