ቀጣዩ ምን ይኾናል?

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ

Your browser doesn’t support HTML5

ቀጣዩ ምን ይኾናል?

በባይደንና ሃሪስ እንዲሁም በአሜሪካ መጻኢ ላይ ጥያቄዎች እየተነሡ ናቸው፡፡

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ከመጪው ምርጫው ራሳቸውን እንዳገለሉ፣ ከትላንት በስቲያ እሑድ ማስታወቃቸው፣ በኋይት ሐውስም ኾነ ከቅጽሩ ውጭ ድንጋጤን አስፍኗል። የዴሞክራቲክ ፓርቲውን በሚወክለው ዕጩ ማንነት ላይም ብዥታን ፈጥሯል።

የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።