በእስራኤሉ ቀውስ ባይደንና ትራምፕ የመራጩን ድጋፍ ለማግኘት እየተፈካከሩ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤሉ ቀውስ ባይደንና ትራምፕ የመራጩን ድጋፍ ለማግኘት እየተፈካከሩ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ 47ኛ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩዎች ጆ ባይደንና ዶናልድ ትራምፕ፥ ሁለቱም የእስራኤልን የጋዛ ጦርነት ይደግፋሉ። ሁለቱም እስራኤል ከኢራን ጋራ ባላት ግጭት ደጋፊዋ ናቸው።

የአሜሪካ ድምፁ ስኮት ስተርንስ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ ወቅታዊ ኹነቶች የዩናይትድ ስቴትስን ፖለቲካ እየቀረጹ ያለበትን ኹኔታ የቃኘበትን ዘገባ አድርሶናል።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።