የምርጫ ተዓማኒነት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የምርጫ ተዓማኒነት

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እና ብዙዎች ደጋፊዎቻቸው ካለማስረጃ እአአ የ2020ው ምርጫ ተጨበርብሯል በማለት ሲከሡ ቆይተዋል፡፡ በዘንድሮውም ምርጫ “ተመሳሳይ አድራጎት ሊፈጸም ይችላል” በማለትም በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው፡፡

በሚሺጋን ክፍለ ግዛት ሪፐብሊካኖችም ዲሞክራቶችም ያሉባቸው የምርጫ ባለሥልጣናት ውንጀላዎቹን ውድቅ እያደረጉ ሲሆን ለአሜሪካዊያን መራጮች ድምጻቸው እንደሚጠበቅላቸው በማሳመን ሥራ ተጠምደዋል፡፡

የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ከሚሺጋን ያጠናቀረችው ሪፖርት ዝርዝሩን ይዟል፡፡