Your browser doesn’t support HTML5
ሃሪስ እና ትራምፕ በዩናይትድ ስቴትስ የማሕበራዊ ሚዲያው የሚገዛባቸው ደንቦች እንዲለወጡ ይሻሉ
በዩናይትድ ስቴትስ በኢንተርኔት አጠቃቀም የንግግር ነፃነትን የሚመለከቱ ነባር ሕጎች ከሁሉም የፖለቲካ ቡድኖች ጎራ ጥያቄ እየቀረበባቸው ነው።
የአሜሪካ ድምጹ ማት ዲብል ሁለቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎቹ ካማላ ሃሪስ እና ዶናልድ ትራምፕ ጉዳዩን አስመልክቶ ያላቸውን አቋም መልከት አድርጓል።