በአሜሪካ እና ቻይና የንግድ ጦርነት ውስጥ የሚጣለው ቀረጥ የአሜሪካ ሸማቾች ላይ ተፅእኖ ያሳድራል - ተንታኞች

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ እና ቻይና የንግድ ጦርነት ውስጥ የሚጣለው ቀረጥ የአሜሪካ ሸማቾች ላይ ተፅእኖ ያሳድራል - ተንታኞች

የባይደን እና የትራምፕ አስተዳደሮች፣ ቻይና ፍትሃዊ ያልሆነ የንግድ አሰራር በመከተል ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ተመሳስለው በተሰሩ እና ርካሽ በሆኑ እቃዎች ታጠለቀልቃለች ሲሉ ይከሷታል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ ሁለቱም ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ለቻይና ድርጊት ምላሽ ለመስጠት እና የዩናይትድ ስቴትስን ምርት ለማሳደግ ቀረጥን እንደአማራጭ ይጠቀማሉ።

የአሜሪካ ድምጿ ኤሊዛቤት ሊ ይህ የንግድ ጦርነት በአሜሪካ ሸማቾች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ገልጻ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።