Your browser doesn’t support HTML5
ሩሲያ እና ኢራን የአሜሪካ መራጮችን ለማደናቀፍና ውሳኔ ለማስቀየር የሚያደርጉት ጥረት
የአሜሪካ ባላንጣዎች፣ ከፍተኛ ፉክክር በሚታይበትና በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ውጤት ላይ ተጽእኖ ለማድረግ ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።
የቪኦኤው ብሔራዊ የደህንነት ዘጋቢ ጄፍ ሰልዲን፣ ውስብስብ በሆነ መንገድ በመስፋፋት ላይ ያለውንንና የአሜሪካ ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ ያደረገውን ዘመቻ ቃኝቷል።