ሴቶች ካመላ ሄሪስን ለድል ያበቁ ይሆን?

  • ቪኦኤ ዜና

የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ

Your browser doesn’t support HTML5

ሴቶች ካመላ ሄሪስን ለድል ያበቁ ይሆን?

በካመላ ሄሪስና በዶናልድ ትረምፕ መካከል የሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ፉክክር ተቀራራቢ ውድድር ሆኖ ቀጥሏል። ነገር ግን ካመላ ሄሪስ ሴት ድምጽ ሰጪዎችን በመሳብ መሪነቱን ይዘዋል። የቪኦኤዋ ዶራ መኳር እንደዘገበችው፣ የሄሪስ ወደ ውድድሩ መግባት፣ ፖለቲካ ፓርቲዎቹ ከሴት ድምጽ ሰጪዎች የሚያገኙትን ድጋፍ በተመለከተ ልዩነቱ እንዲሰፋ አድርጓል።