Your browser doesn’t support HTML5
ካመላ ሄሪስና ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ምሽት ክርክር ይገጥማሉ
ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፊለደልፊያ ላይ የመጀመሪያ ክርክራቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ። ተንታኞች እንደሚሉት፣ በዐቃቤ ሕግነት ዘመናቸው ጠንካራ ተሟጋች የነበሩት ካመላ፣ በአሜሪካ ፖለቲካ የመልስ ምት በመሰንዘር ከሚታወቁ ትራምፕ ጋራ በቃላት ልውውጥ የሚያደርጉት ፍልሚያ፣ የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ለመሆን በሚያደርጉት ፉክክር ውጤት ሁነኛ ድርሻ ሊኖረው ይችላል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያይያዘው የድምጽ ማጫወቻ ይከታተሉ።