Your browser doesn’t support HTML5
የምርጫ ተአማኒነትን በተመለከተ ያለው ጥርጣሬ፣ ውጥረት እንዳያባብስ አስግቷል
በአሜሪካ የሚገኙ ሁለቱ ዋና ፓርቲዎች “የምርጫ ተአማኒነትን” በተመለከተ የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች እንዳሉ በመግለጽ ላይ ናቸው። የምዝገባ፣ የድምጽ መስጠት፣ የድምጽ ቆጠራ፣ ቆጠራውን ማረጋጥ እንዲሁም ችግር ቢከሰት መፍትሄ መሻትን የመሰሉ ጉዳዮች በተገቢው መንገድ መካሄዳቸውን በተመለከተ የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች አሉ።