እስያ አሜሪካውያን ድምጽ ሰጪዎች በባህላቸውም፣ በፖለቲካ አመለካከታቸውም የተለያዩ ናቸው

  • ቪኦኤ ዜና
ሂውስተን

ሂውስተን

Your browser doesn’t support HTML5

እስያ አሜሪካውያን ድምጽ ሰጪዎች በባህላቸውም፣ በፖለቲካ አመለካከታቸውም የተለያዩ ናቸው

ፒው የምርምር ማዕከል’ የተሰኘው ተቋም እንደሚለው፣ ከእ.አ.አ 2020 ዓ/ም ወዲህ እስያ አሜሪካውያን በአሜሪካ ቁራቸው እጅግ በፍጥነት እያደገ የመጣ ድምፅ ሰጪዎችን የያዘ ማኅበረሰብ ሆኗል። በ2022 ዓ/ም የካልፎርኒያ ግዛት በአሜሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የእስያ ማኅበረሰብ ዓባላት ሲይዝ፣ ኒው ዮርክና ቴክሳስ ደግሞ ይከተላሉ።

የቪኦኤዋ ኤሊዛቤት ሊ ከሂውስተን ቴክሳስ በላከችው ዘገባ የእስያ አሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ሊኖራቸው የሚችለውን አቅምና ተያያዥ ተግዳሮቶችን ተመልክታለች፡፡

እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።