የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከሪፐብሊካኑ ተፎካካሪያቸው ከቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ ባደረጉት ክርክር ያጋጠማቸውን ችግር ተከትሎ አንዳንድ የፓርቲያቸው መሪዎች ከእጩነቱ እንዲወጡ ጠይቀዋል።
ባይደን ቢወጡ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ማን ይሆናል?
Your browser doesn’t support HTML5
ባይደን ከፉክክሩ ቢወጡ ማን ይተካቸው ይሆን?
የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ ባይደንን በእጩነት ሊተኩ ይችላሉ ተብለው የሚጠቀሱትን አስመልክቶ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።