የቀድሞዋ ይዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ካሮላይና ክፍለ ግዛት አገረ ገዢ ኒኪ ሄሊ ከፕሬዝደንታዊ ምርጫው ዕጩ ተፎካካሪነት ከወጡ ረጅም ጊዜ ቢሆናቸውም አሁንም የሪፐብሊካን መራጮችን ድጋፍ መሳባቸውን ቀጥለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የኒኪ ሄሊ ደጋፊዎች ድምጽ በፕሬዝደንት ምርጫው ማን እንደሚያሸንፍ ሊወስን ይችል ይሆናል
የአሜሪካ ድምጿ ዶራ ሜኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ በመጪው ምርጫ ከፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ከቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ማንኛቸው እንደሚያሸንፉ የኒኪ ሄሊ ደጋፊዎች ድምጽ እንዴት ሊወስን እንደሚችል ትዳስሳለች።