አሜሪካዊ ያልኾኑ ሰዎች “ድምፅ ይሰጣሉ” የሚለው ቅሬታ የመራጮች መታወቂያ ሕጎች ጉዳይ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ

የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ ስደተኞችን ጨምሮ አሜሪካዊ ዜግነት የሌላቸው ሰዎች፣ “በሕገ ወጥ መንገድ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው፤” ብለዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካዊ ያልኾኑ ሰዎች “ድምፅ ይሰጣሉ” የሚለው ቅሬታ የመራጮች መታወቂያ ሕጎች ጉዳይ

አንድ በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ውስጥ የምትገኝ ከተማ፣ የግዛቲቱን የድምፅ አሰጣጥ ሕጎችን የሚጥሱ የመራጭ መታወቂያ ሕጎችን ተፈጻሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምራለች።

ጂኒያ ዱላ ያደረሰችንን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።