የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማንም ቢያሸንፍ በአፍሪካ ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማንም ቢያሸንፍ በአፍሪካ ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል

ለአሜሪካውያን መራጮች፣ የአገሪቱ የውጭ ፖሊሲ ጉዳይ እምብዛም አያሳስባቸውም። በመጪው ኅዳር ወር በሚካሔደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫም፣ በተለይ የአፍሪካ ፖሊሲ አሜሪካውያን ትኩረት የሚሰጡት ጉዳይ አይደለም።

ተንታኞች ግን፣ ቀጣዩን ምርጫ የሚያሸንፈው ዕጩ፣ አሜሪካ ከ1ነጥብ2 ቢሊዮን በላይ ሕዝብ በሚኖርባት አፍሪካ ያላትን ተደማጭነትና ክብር ለመመለስ ከባድ ፈተና እንደሚገጥመው ያመለክታሉ።

በዚህ ጉዳይ ላይ አኒታ ፓውል ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመንሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።