በፅንስ ማስወረድ ጉዳይ፣ የባይደንም ኾነ የትረምፕ የምርጫ ዘመቻዎች፣ የየራሳቸውን መልዕክት በማስተላለፍ ላይ ናቸው።
የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ፣ የ2024 ምርጫ እየተቃረበ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የሥነ ተዋልዶን መብት በተመለከተ፣ ዜጎችም ኾኑ ሕግ አውጪዎች ያላቸውን እይታ አሰባስባለች፡፡
እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
Your browser doesn’t support HTML5
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፅንስ ማስወረድ ጉዳይ ሙግቱ ተጧጡፏል