ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች በቺፕስ እና በቻይና ላይ ጠንካራ አቋም አላቸው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች በቺፕስ እና በቻይና ላይ ጠንካራ አቋም አላቸው

የአሜሪካ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ግምታዊ ፕሬዚዳንታዊ እጩዎችን እና ሴሚ-ኮንዳክተር የተሰኙትን በከፊል ሃይል አስተላላፊዎችን በተመለከተ ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች እየተመለከተ ነው። የባይደን አስተዳደር ባለፈው ሳምንት በኢንዱስትሪው ላይ ትልቅ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰሱን አስታውቋል።

የቪኦኤ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ዘገባ፣ ነው።