የባይደን እና ትራምፕ የዩክሬን ፖሊሲ ልዩነት

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት እና የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩዎች ጆ ባይደንና ዶናልድ ትራምፕ፣ ነገ ኀሙስ፣ በምርጫ ዘመኑ የመጀመሪያቸው ለኾነው ክርክር፣ በአትላንታ የሲኤንኤን ስቱዲዮ ይገናኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

የባይደን እና ትራምፕ የዩክሬን ፖሊሲ ልዩነት

ዕጩዎቹ፣ የዩክሬንን ጦርነት አስመልክተው የሚያራምዱት ፖሊሲ፣ በክርክሩ ላይ ከሚነሡ ዋና ዋና የውጭ ፖሊሲ ጥያቄዎች አንዱ እንደሚኾን ይጠበቃል።

የአሜሪካ ድምፅዋ ታቲያና ቮሮዝኮ፣ የዩክሬይንን ጉዳይ በተመለከተ ሁለቱ ዕጩዎች የሚያራምዷቸውን የፖሊሲ ልዩነቶች ተመልክታ ያደረሰችንን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።