ዲቪ ሎተሪ አሥር ቀን ቀረው

  • መለስካቸው አምሃ

ዲቪ 2018

የዲቪ ሎተሪ ማመልከቻ ቀን ከአሥር ቀናት በኋላ እንደሚጠናቀቅ አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ።

አመልካቾች ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እንዲሆኑ የኤምባሲው ምክትል ቆንሲል ማይክል ላሲክ አስታውሰዋል።

አመልካቾች ከአጭበርባሪዎች ራሣቸውን እንዲጠብቁም አስጠንቅቀዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ዲቪ ሎተሪ አሥር ቀን ቀረው