መንግሥት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ እንዲደራደር ዶ/ር ደብረፅዮን ጠየቁ

ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

“የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ያለው አማራጭ በትግራይ ክልል “ቀረበለት” ያሉትን ቅድመ ሁኔታ "ተቀብሎ መደራደር ካልሆነ ግን መደምሰስ ነው” ሲሉ በትግራይ የክልሉ ፕሬዚዳንት፤ በፌዴራሉ መንግሥት ደግሞ በአሸባሪነት የሚወነጀሉት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ።

ከትግራይ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የተከታተለው የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙልጌታ አጽብሃ ተከታዩን አጠናቅሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ እንዲደራደር ዶ/ር ደብረፅዮን ጠየቁ