የፎቶ መድብሎች የሐኪሞች ሰላማዊ ሰልፍ ሜይ 18, 2019 አስተያየቶችን ይዩ በሥራ ሁኔታ፣ በደመወዝ እና በጤና ሥርዓቱ ውስጥ አሉ ባሏቸው ችግሮች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሐኪሞች ባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ ሰልፍ ወጥተው ቅሬታዎቻቸውን አሰምተዋል።