በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲዎች የክብር ዶክተር ሹመት ንግግር

  • ግርማይ ገብሩ

አቶ አዲሱ ለገሰ እና አቶ ስብሐት ነጋ

የጎንደር፣የወሎ እና የአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ዘንድሮ ለተለያዩ አንጋፋ የኢህአዴግ ታጋዮች የሰጡት የክብር ዶክትሬት አከራካሪና አነጋጋሪ ሆኖ ሰንብቷል፡፡

በዚህ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተካሄደ ባለው ክርክር ዙርያ የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ለቪኦኤ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

ግርማይ ገብሩ ዝርዝር አለው

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲዎች የክብር ዶክተር ሹመት ንግግር