ቺካጎ ላይ በቀጠለው የዴሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ፣ ለካማላ ሀሪስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። ለመሆኑ የፕሬዚደንት ኦባማ ንግግርም ሆነ ድጋፍ ፓርቲውን ህዳር ወር ላይ በሚደረገው ሀገራዊው ምርጫ አሸናፊ በማድረግ ረገድ ምን ሚና አለው? ጉባዔው በሚደረግበት የቺካጎው ዩናይትድ ማዕከል የሚገኘው ባልደረባችን ሀብታሙ ስዩም በተያያዥ ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን አድርሶናል።
የዴሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ውሎ
Your browser doesn’t support HTML5
የዴሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ውሎ