በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት

በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግሥት ያሳየውን ቸልተኝነት በመቃወምና ሀዘናቸውን በመግለፅ የዞኑ ህዝብ አደበባባይ ወጣ፡፡

በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግሥት ያሳየውን ቸልተኝነት በመቃወምና ሀዘናቸውን በመግለፅ የዞኑ ህዝብ አደበባባይ ወጣ፡፡

በዱራሜ ስታዲየም ለተጎጂዎች ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በጥቃቱ የተገደሉ አርሶ አደሮች ቁጥር 32 ደርሷል ፤ የተፈናቀሉ ዘጎችም ከ30 ሺህ በላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ከህዝቡና ከተለያዩ አካላት ለተጎጂዎች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ መደረጉን የድጋፍ ሰልፉ አስተባባሪ ለቪኦኤ ገልጿል፡፡ አደባባይ የወጡና ተጎጂዎችን አነጋግረናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት