"ቤታችን በኃይል ፈርሶብናል"ያሉ ለጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አቤቱታ አቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሃና ማርያም ከተባለው አካባቢ ቤታችን በኃይል ፈርሶብናል ያሉ ነዋሪዎች ለጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡

የጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ምላሽ እንደሚሰጣቸው ነግረዋቸል፡፡ ነዋሪዎቹ አድሎ እንደሚፈፀምባቸውም ይናገራሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5