ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለተመለሱ ወገኖች የጤና አገልግሎት

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለተመለሱ ወገኖች ተገቢውን የጤና አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ።

ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ 76 ወረዳዎች የህክምና አገልግሎት መስጠቱን እና በታካሚዎች ላይ በብዛት የታዩ በሽታዎችንም መለየቱን ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለተመለሱ ወገኖች የጤና አገልግሎት