የቦረና ድርቅና የወረርሽኝ ሥጋት

Your browser doesn’t support HTML5

የቦረና ድርቅና የወረርሽኝ ሥጋት

ደቡብ ኦሮምያ፣ ቦረና ዞን ውስጥ በተከሰተው የበረታ ድርቅ ምክንያት የሞቱት እንስሣት አካላት ከየወዳደቁበት በጊዜ ካልተሰበሰቡ በአካባቢው ወረርሽኝ ሊከሰትና ተጨማሪ ሰብዓዊ ቀውስ ሊፈጥር እንደሚችል አክሽን ኤጌንስት ሃንገር አሳስቧል።

ድርቅ ባጠቃቸው አካባቢዎች ሲጠበቅ የነበረው የዘንድሮው የበልግ ዝናብ እጅግ አነስተኛ መሆኑንና ድርቁ መቀጠሉን ረሃብን ከአፍሪካ ቀንድ ለማጥፋት እንደሚንቀሳቀስ የሚናገረው መንግሥታዊ ያልሆነ ዓለምአቀፍ ቡድን የቦረና ዞን የመስክ አስተባባሪ አቶ ሰለሞን አሰፋ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ስመኝሽ የቆየ አነጋግራቸዋለች፤ ዘገባዋን ያዳምጡት።