ከወር በፊት የተሸሙት የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያይተዋል።
ድሬዳዋ —
ከሐገር ሽማግሌዎች፣ ከሐይማኖት አባቶች፣ ከንግዱ ማህበረሰብ፣ ከወጣቶች፣ ከሴቶች እና ከምሁራን ጋር፣ ዛሬ ደግሞ ከኪነጥበብና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በ6 መድረኮች ባካሄዱት ውይይት በአስተዳደሩ ያሉ አንኳር ችግሮች መለየታቸውና የመፍትሔ አቅጣጫም መቀመጡን፣ በዚህ መነሻነት መከናወን የጀመሩ ተግባራትንም ለታዳሚዎች አስታውቀዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5