በድሬዳዋ በተለምዶ “መስቀለኛ” በተባለው አካባቢ ሰርግ ላይ የተፈጠረ ድንገተኛ ግጭት አድማሱን አስፍቶ ለሦስት ቀናት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ አድርጓል፡፡
ድሬዳዋ —
በግጭቱ መንስዔነት የተለያዩ ምክንያቶች እየተነገሩ ሲሆን እስከዛሬ ጠዋት ድረስ በአካባቢው የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ነው ተብሏል፡፡
በግጭቱ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ተነግሯል፤ ከገንደተስፋ ወደመስቀለኛ የሚወስደው መንገድ አሁንም እንደተዘጋ ሲሆን የአካባቢው ተማሪዎችም የ10ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና አለመፈተናቸው ታውቋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የድሬዳዋ ግጭት