በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 4.4 ሚሊዮን ቤቶችን ለማስገንባት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቤቶች ልማት ባሻገር የቤቶች ዋጋም ተመጣጣኝ እንዲሆን እሰራለሁ ብሏል።
ባለፉት 4 ዓመታት ከ 1ሺ በታች ቤቶችን የገነባው የድሬዳዋ አስተዳደርም በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ አማካኝነት በቀጣዮቹ 5 ዓመታት ከ155ሺ በላይ ቤቶችን በድሬዳዋ እንዲገነቡ አደርጋለሁ ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5