Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ዓመት፣በኢትዮጵያ 8 የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸውንና ሰራተኞች ደግሞ መታገታቸውን፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዛታን ሚሊሲክ አስታወቁ፡፡ እሳቸው ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፣ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር፣ ለሰብአዊ ዕርዳታ ስራዎች ትልቅ እንቅፋት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ “ሁሉም አካላት፣ የንፁሃን ዜጎችን እና የረድኤት ሰራተኞችን ደህንነትእንዲያረጋግጡም ጠይቀዋል፡፡