የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ተወያዩ

በድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

በብሔር ማንነታችን አልፎ አልፎ እንድንሳቀቅ የሚያደርግ ጫና እየደረሰብን ነው ሲሉ ድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናግረዋል።

የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ተወያዩ