በድሬዳዋ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

የድሬዳዋ ከተማ ሙስሊም ማኅበረሰብ በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ የተፈፀመውን የመስጊድ ቃጠሎ በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል።

በድሬዳዋ ከተማ ባለፈው አርብ ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ የቁልቢ ገብርዔል ዓመታዊ ንግስ ከተከበረ በኋላ እንዲካሄድ በመወሰኑ ነው ትላንት ሰኞ ዕለት ሰልፉ የተካሄደው።

ሰልፉ ያለምንም ችግር በሰላም መጠናቀቁም ተገልጿል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ