የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዋጅ ፀደቀ

  • መለስካቸው አምሃ

ፎቶ ፋይል፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የማቋቋሚያ ዐዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።

ቪኦኤ የአነጋገራቸው የምክር ቤት አባላት በኮሚሽኑ ገለልተኝነትና ነፃነት ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዋጅ ፀደቀ