የአረብ ሀገራት ተመላሽ ሴቶች የመቋቋም ጥረት - በደሴ

ደሴ ከተማ

Your browser doesn’t support HTML5

የአረብ ሀገራት ተመላሽ ሴቶች የመቋቋም ጥረት - በደሴ

በአረብ አገር ያሳለፉትን ሕይወት “ከሚነገረው በላይ ከባድ ነበር” ሲሉ ይገልጹታል - ከብዙ ልፋት እና ጥረት በኋላ ወደ አገራቸው ለመመለስ የበቁ ሴቶች፡፡

ወደ አገር ቤት ከተመለሱ በኋላ ሕይወታቸውን ለመለወጥ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ያነጋገራቸው፣ የደሴው ባልደረባችን ዘገባ ልኳል፡፡