የሰባት ዓመት ታዳጊ ህጻን በማገት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰባት ዓመት ታዳጊ ህጻን በማገት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የሰባት ዓመት ታዳጊ ህጻን አግተው ሰባት መቶ ሽህ ብር ሲጠይቁ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በነበረው እንቅስቃሴ የአካባቢው ማኅበረሰብ ያደረገውን ትብብር ፖሊስ አድንቋል፡፡