ደሴ —
የህወሓት ኃይሎች ደሴ ከተማን ተቆጣጥረው በነበረበት ወቅት "ከተማዋ ውስጥ በሚገኙ ታሪካዊና የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ውድመትና ዘረፋ አድርሰዋል" ሲል የደሴ ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ክሥ አሰምቷል።
በተለይ በክልሉ የመጀመሪያና ብቸኛ በሆነው የደሴ ቤተ መዘክር ውስጥ የሚገኙ መንፈሳዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች መዘረፋቸውን፣ ቅርፃ ቅርፅ፣ በቁፋሮ የተገኙ ጥንታዊ የመገልገያ መሣሪያዎችና የእንስሳት ቅሪቶች ደግሞ መውደማቸውን መምሪያው አስታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5