የድጋፍ ሰልፎች በኢትዮጵያ ከተሞች

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለመንግሥታቸው ድጋፋቸውን የገለፁ ሰልፎች ሃዋሳ

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለመንግሥታቸው ድጋፋቸውን የገለፁ ሰልፎች ሃዋሳን፣ ሆሳዕናና አርባ ምንጭን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብና የሲዳማ ክልሎች ከተሞች ዛሬ ተካሂደዋል።

በሌላም በኩል በሶማሌና በሀረሪም ተመሳሳይ የድጋፍ ሰልፎች ተደርገዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የድጋፍ ሰልፎች በኢትዮጵያ ከተሞች