ዴሞክራሲ በተግባር

  • መለስካቸው አምሃ
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ከሚዘጋጁ የውይይት መድረኮች ጀምሮ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተለያዩ መድረኮችን እየከፈቱ ናቸው።

ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚያሰናዷቸውም የቁጥራቸውን ያህል አይሁን እንጂ አንዳንዶቹ ተመሳሳይ መድረኮች ይዘጋጃሉ።

ዛሬም አንድ አዲስ ፓርቲ ያዘጋጀውን የውይይት መድረክ ተከታትለናል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዴሞክራሲ በተግባር