BBC ዓለምአቀፉ የብሪታንያ ራዲዮ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ሥርጭት እንዲጀምርና አፋን ኦሮሞ በኢትዮጵያ አንደኛው የፌዴራሉ ቋንቋ እንዲሆን በመጠየቅ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩ ተገለጸ።
እስካሁን ወደ 35 ሺህ ፊርማ መሰባሰቡንና በቅርቡ አብዛኞቹ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ሲከፈቱ ቁጥሩ ይበልጥ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተነግሯል።
በፊርማ ማሰባሰቡ ዘመቻ መጀመር ዙሪያና ሌሎች ጉዳዮች አስተባባሪውን ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚን አወያይተናል።
ሰሎሞን ክፍሌ ነው ያነጋገራቸው።
Your browser doesn’t support HTML5