በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ በተለይም መንግሥት ባቀረበላቸው ጥሪ መሠረት ወደ ሀገር ገብተው ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ በወሰኑ በርካታ ድርጅቶች ላይ ያተኩራል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ በተለይም መንግሥት ባቀረበላቸው ጥሪ መሠረት ወደ ሀገር ገብተው ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ በወሰኑ በርካታ ድርጅቶች ላይ ያተኩራል።
እነዚህ ቁጥራቸው ከፍተኛ ከውጭ የተመለሱ የተለያየ አመለካከትና ፕሮግራም ያላቸው ድርጅቶች፣ ለአለፉት 27 እና ከዚያም በላይ ዓመታት በውስጥ ሲታገሉ ከቆዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመሥራት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው መውጣት ይችሉ ይሆን፣ ምን ይጠበቃል?
በአጠቃላይ አሁን በኢትዮጵያ ያለው ለውጥ ነው ሽግግር? ባለሞያ ጋብዘን አስገምግመናል።
ዶ/ር ብሩክ ሃይሉ፣ በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ሲሆኑ በጋዜጠኞች ትምህርት ቤትም ያስተምራሉ። ዶ/ር ብሩክ እአአ 2016 ድረስ ደግሞ፣ የግሎባል ሊደርሺፕ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ሆነው አገልግለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5