በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተጠራው የአምስት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ መጀመሩ ተገለፀ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተጠራው የአምስት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ መጀመሩ ተገለፀ።
በዚህም ምክንያት የንግድ መደብሮች መዘጋታቸውና የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ተነግሯል።
አድማው በአማር ክልል ውስጥም እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።
አንዳንድ የከተሞቹን ነዋሪዎች አነጋግረናል። የባልሥልጣናት ምላሽ ለማግኘትም ጥረት አድርገናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዲሞክራሲ በተግባር